Wednesday, 4 February 2015

መስታወቴ

ራሴን የማይብህ ወዛው ጠቆርኩ ብዬ
በማለዳ ስነሳ ጧት ከአልጋዬ
አየዋለሁ ፊቴን ምን ይመስል ብዬ
ጉድፍ ቆሻሻውን ላነሳ ብዬ
ጥሩወዳጄ ጥሩ  ጓደኛዬ
በደንብ ስነግረኝ ስለ ውጭ ገላዬ
እያደረገልኝ ብዙ ብዙ ነገር
ከትልቅ ጀምሮ ትንሹን ሳያስቀር
አንድ ነገር ብቻ ማሳየት አቃተው
ውስጤን ማንነቴን አልቻለም ልገልፀው ።

No comments: