Friday, 6 February 2015

የዛሬው ኢትዮጵያ የመስተጋብርና መወራረስ ታርክ

የዛሬው ኢትዮጵያ የመስተጋብርና መወራረስ ታርክ
በዚህ ዘላቂ በሆነው የኢትዮጵያ ሕዝቦች መስተጋብር እና መወራረስ ሂደት ውስጥ የኦሮሞ ሕዝብ እና የገዳ ሥርዓቱ ለዛሬው የኢትዮጵያ ሕዝቦች ያደረገውን ታላቅ አስተዋጽኦ የታርክ ምሁሩ ዶክተር ላጲሶ ጊዴሌቦ "የኢትዮጵያ ታርካዊ መሠረቶች እና መሣሪያዎቹ (ገፅ xxl...)"ኦሮሞ በሕዝባዊ የገዳ ሥርዓቱ እና እንቅስቃሴ ያደረገውን ታላቅ አስተዋጽኦ የአክሱም መንግሥት እና ሥልጣኔው በሺህ ዓመታት ፣ የክርስትና ሃይማኖት በ1670 ዓመታት ፣ የእስልምና ሃይማኖት በ1300 ዓመታት እንዲሁም የሰለሞናዊ የአማራ ስረወ መንግሥት በ700 (በ1270- 1972) ዓመታት አላደረገውም ።"በማለት በግልፅ አገላለፅ አስቀምጠዋል ።
  The interaction of the oromo with the rest of the Ethiopian peoples & the assimilation of others through the Gada System is best highlighted by Doctor Laphisso G.Delebo when he relates in his book "የኢትዮጵያ ታርካዊ መሠረቶች እና መሣሪያዎች ")he wrote (page xxi)"what the Oromo have contributed under the populist Gada System & it's movement .the Axumite state & it's civilization in 1000 years ,or the Christian religion in 1970 years or the Islamic in1300 years & equally the Amhara solomonic dynasty in 700 years (1200-1974)did not accomplishe"

No comments: